tg-me.com/tikvahethsport/60545
Create:
Last Update:
Last Update:
ሩበን አሞሪም ኦልድትራፎርድን ይጎበኛሉ !
አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ዛሬ ኦልድትራፎርድ ስታዲየምን እንደሚጎበኙ ተገልጿል።
አሰልጣኙ በኦልድትራፎርድ የፎቶ ጊዜ እንደሚኖራቸው ሲገለፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከክለቡ ሚዲያ ጋር ቃለ ምልልስ ያደርጋሉ ተብሎም እንደሚጠበቅ ተነግሯል።
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የስራ ፍቃዳቸውን በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት እንደሚያገኙ ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60545